የባሕር ዳር – ጢስ ዓባይ አስፋልት መንገድ ግንባታ የት ደረሰ ? 

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ውስጥ ዋነኛ የቱሪዝም ምልክት ከኾኑ መስህቦች መካከል አንዱ የኾነው የጢስ ዓባይ ፏፏቴ መገኛ፣ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቱሪስቶችም መመላለሻ አካባቢ ነው፤ ጢስ ዓባይ።   የጢስ ዓባይ ፏፏቴ የቱሪዝም...

የኑሮ ጫና በሚፈጥር አካል ላይ ያለ ምህረት እርምት እየተወሰደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደመወዝ ጭማሪ ዋና ዓላማ የመንግሥት ሠራተኛው የኑሮ ውድነትን እንዲቋቋም ማስቻል ነው። ይሁን እንጅ በአቋራጭ ለመበልጸግ ያሰቡ ሰዎች አጋጣሚውን በመጠቀም የኑሮ ውድነትን ሲያባብሱ ይስተዋላል።   የደመወዝ ጭማሪው እንደተሰማ ያለበቂ ምክንያት የምርት...

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከጊዜ ወደ ጊዜ አቅሙን እያሳደገ መምጣቱን የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከተመሠረተ ጀምሮ በሕንፃ ግንባታ ዘርፍ ትላልቅ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። በተያዘው በጀት ዓመትም ከ50 በላይ ፕሮጀክቶችን ውል ወስዶ ግንባታ እያከናወነ መኾኑን የድርጅቱ ሥራ አስፈፃሚ ታደሰ ግርማ ተናግረዋል።...

የሞዴል አርሶ አደሮችን ተሞክሮ በማስፋት ምርታማነትን ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...

ጎንደር: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የገበሬ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከማኅበረሰቡ ከተወጣጡ አርሶ አደሮች ጋር የሰብል ልማት ሥራዎችን ምልከታ አድርጓል። ሻምበል አዱኛው ሽገታው በጎንደር ከተማ በአትክልትና ፍራፍሬ የሥራ...

ሰላምን አጠናክሮ ማስቀጠል ተማሪዎች ያለችግር ተምረው ውጤታማ እንዲሆኑ ያስችላል።

ደሴ: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 ዓ.ም በሀገር እና ክልል አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች፣ መምህራን እና ትምህርት ቤቶች የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ዕውቅና እና ሽልማት አበርክቷል። ከፍተኛ ውጤት ያመጡት የ6ኛ፣ 8ኛ...