የሰቆጣ ዝናብ አጠር የግብርና ምርምር ማዕከል በአካባቢው ውጤታማ ሥራ እየሠራ ነው።

ሰቆጣ: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ዝናብ አጠር የግብርና ምርምር ማዕከል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዝናብ አጠር አካባቢዎች የተሻሻሉ ምርጥ ዘሮችን እና የተዳቀሉ እንሰሳትን ለአርሶ አደሮች የማላመድ ተግባር የሚከውን የምርምር ማዕከል ነው። ማዕከሉም በተያዘው...

ከ1ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሠብሠብ ዐቅዶ እየሠራ መኾኑን የወልድያ ከተማ ሥተዳደር አስታወቀ።

ወልድያ: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የገቢ ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል። የምክክሩ ተሳታፊዎች የገቢ ዕቅዱን ለማሳካት የቅንጅት ሥራ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የወልመል ወንዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መርቀው ሥራ አስጀመሩ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 08/2018(አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የወልመል ወንዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ማለዳ በባሌ ዞን፣ ደሎ መና ወረዳ በመስኖ እና...

ችግሮችን በመነጋገር መፍታት እና ሰላምን መጠበቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ማኅበር ጠየቀ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 08/2018(አሚኮ) የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ማኅበር "ለአማራ ክልል ሰላም መስፈን የሰላም እናቶች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ምክክር እያካሄደ ነው። ምክክሩን የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ማኅበር እና የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ናቸው በትብብር ያዘጋጁት። በመድረኩ ከሰላም...

በምዕራብ ጎንደር ዞን ያለውን ፀጋ ለማልማት ባለሃብቶች በኢንቨስትመንት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ።

ገንዳ ውኃ: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ በዘላቂ ሰላም እና ልማት ዙሪያ ከተለያዩ ወረዳዎች እና ከከተማ አሥተዳደሩ የተወጣጡ የኅብረሰተብ ክፍሎች ከክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ጋር ውይይት አካሄደዋል። ‌‎የውይይቱ ተሳታፊዎች ዞኑ በማዕድን፣...