ምክክር አለመግባባቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ዋነኛው መፍትሔ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላምን ማፅናት፣ ጸጋን ማልማት" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እና በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ትብብር የፓናል ውይይት በባሕርዳር እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ በክልሉ እምቅ ሃብቶች ዙሪያ የተዘጋጁ ጽሑፎች ቀርበው...

የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትሯ ሸዊት ሻንካ የጎንደር አብያተ መንግሥታትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትሯ ሸዊት ሻንካ እና የኪን ኢትዮጲያ ልዑክ ቡድን የጎንደር አብያተ መንግሥታትን ጎብኝተዋል። የጎንደር አብያተ መንግሥታት የኢትዮጵያ የባሕል፣ የታሪክ፣ የቅርስ፣ ድምቀትና የቱሪስት መስህብ ናቸው። ይህ ቅርስ የውጭ...

”የገጠር ሽግግርን እና ከተሜነትን በዕውቀት እና በትኩረት መምራት ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት የቤት እና የመሠረተ ልማት የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ ሞላ መልካሙ (ዶ.ር) የቤት ልማት...

አሚኮ በብሔራዊ ጥቅሞች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተወጣ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን እና አሰባሳቢ ትርክትን በመገንባት በኩል ላበረከተው አስተዋጽኦ በፌዴሬሽን ምክር ቤት እውቅና ተሰጥቶታል። እውቅናውን የሰጡት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ሚዲያው 20ኛው...

“በቱሪዝም ዘርፍ እያየን ያለነው ስኬት ሁሉ እንደ ቀን ንጋት የሚቆጠር የስኬት አሃዱ ነው” ምክትል...

ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ከለውጡ ጋር በመጣ የቱሪዝም ንጋት እየደመቀች እና እየለማች ነው ብለዋል። የኢትየጵያ የዘመናት የቱሪዝም መዝገብ ሲገለጥ የሚነበበው በልኩ ያልደመቀ...