ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የተፋሰስ ልማትን መጠቀም ወሳኝ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የዞኑን የመስኖ ልማት እና የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ የሰሜን ጎጃም ዞን አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን ባለፈው ዓመት የነበረው የመስኖ...

የአርሶ አደሮች ቴክኖሎጅን የመጠቀም ፍላጎት ጨምሯል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በኢትዮጵያ ትክክለኛ የምርት አሰባሰብ ሂደትን ባለመከተል የግብርና ምርት እንደሚባክን የተለያዩ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ይህንን ብክነት ለመከላከል የሰብል መሰብሰቢያ ማሽን መጠቀም ዋነኛ መፍትሔ እንደኾነም ይነገራል፡፡ ‎ ‎በምሥራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ...

ሕግን ያከበረ የነዳጅ ግብይት እንዲኖር እየተሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭት ላይ ይታዩ የነበሩ ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ ይገኛል። በከተማ አሥተዳሩ የሚገኙ 10 የነዳጅ ማደያዎች ሕጋዊ በኾነ አግባብ አገልግሎት እንዲሰጡ ግብረ ኀይል...

የሰላም እጦትን ለመፍታት የጋራ ሥራዎችን በአብሮነት መሥራት ያስፈልጋል።

ጎንደር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እያካሄደ ነው። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ...

ስለ ንግድ ምልክት ምን ያህል ያውቃሉ ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ ምልክት አንድን ምርት ወይም አገልግሎት ከሌላው ምርት እና አገልግሎት እንዲለይ ለማስቻል ጥቅም ላይ የሚውል ልዩ ምልክት ነው፡፡ የንግድ ምልክት ጠቀሜታው ሸማቹ ኀብረተሰብ የሚፈልገውን ምርት እና አገልግሎት በቀላሉ ለይቶ...