የመስህብ ሃብቶችን በማልማት የቱሪዝም ዘርፉ ለሀገር ዕድገት የሚኖረውን አበርክቶ ማሳደግ ይገባል።

እንጅባራ: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 46ኛው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን "ቱሪዝም ለዘላቂ ሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በዓሉ በተለያዩ የኪነ ጥበብ ዝግጅቶች እና በፓናል ውይይት ነው የተከበረው። የአዊ ብሔረሰብ...

ኢትዮጵያ የባሕር በር የሚያስፈልጋት ለቅንጦት ሳይኾን ከፍታን ለማረጋገጥ ነው።

ደብረታቦር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት እንደነበረች እና ላለፉት 30 ዓመታት ባልተገባ መንገድ ከባሕር በር ባለቤትነት ውጭ ኾና እንደቆየች ታሪክ ያስረዳል። የባሕር በር የሕልውና ጉዳይ በመኾኑ የሀገሪቱን የባሕር በር ባለቤትነቷን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ...

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ረሻድ ከማል ተቋሙ በተለያዩ ማኅበራዊ ጉዳዮች ኀላፊነቱን ሲወጣ መቆየቱን ገልጸዋል። የትምህርት ቁሳቁስ...

ኢንዱስትሪዎች የአካባቢን ጥሬ ዕቃ በመጠቀም ተኪ ምርቶችን እያመረቱ ነው።

ደብረብርሃን: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአካባቢን ጥሬ ዕቃ በመጠቀም ወደ ሥራ የገቡ ኢንዱስትሪዎች 8 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተኪ ምርቶች ማምረታቸውን የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታውቋል። ወደ ሥራ ከገቡ እና ተኪ ምርቶችን እያመረቱ...

የተሰጣቸውን ኀላፊነት በመወጣት ለሀገር ሰላም እና ልማት የበኩላቸውን እንደሚወጡ የመንግሥት ሠራተኞች ገለጹ።

ጎንደር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር "የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዥት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን" በሚል መነሻ መልእክት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ በከተማው የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ተሳታፊ ኾነዋል። ውይይቱ...