የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የከተራ እና የጥምቀት በዓል በድምቀት እንዲከበር ላደረጉ አካላት...
ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የከተራ እና የጥምቀት በዓል በደመቀ እና ባማረ መልኩ እንዲከበር አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርቧል።
የክልሉ ፖሊስ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ.ር)...
የበርግቢ ጋዲሎ ሜዳን የጥምቀት በዓል የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ እየተሠራ ነው።
ደብረ ብርሃን: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በርግቢ ጋዲሎ ሜዳ የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከብሯል። በአማራ ክልል አርባአራቱ ታቦታት በአንድ ላይ ወጥተው የጥምቀት በዓል ከሚከበሩባቸው ጥቂት ቦታዎች አንዱ በሰሜን ሸዋ...
የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በድምቀት ተከብረዋል።
ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር አበበ ውቤ የጥምቀት በዓል ስኬታማ በኾነ መንገድ እየተከበረ መኾኑን ተናግረዋል።
በአማራ ክልል በሁሉም...
ጥምቀት የቱሪስት መዳረሻ እንዲኾን ከተማ አሥተዳደሩ የበኩሉን ድርሻ ይወጣል።
ደብረ ብርሃን: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በተለያዩ ሃይማታዊ ሥነ ሥርዓት እየተከበረ ይገኛል፡፡
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት የመቻቻል እና የአብሮነት ተምሳሌት የኾነችው ደብረ ብርሃን የጥምቀት በዓል...
ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን ተቀበሉ።
ፍኖተ ሰላም: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት እና በአፋሃድ መካከል ኅዳር 25/2018 ዓ.ም የተፈጠረውን የሰላም ስምምነት መሠረት በማድረግ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ21 በላይ የታጠቁ ኀይሎች የሰላም አማራጩን...








