የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊ እና የሕዝብ ድጋፍ ያለው ነው።

ደብረብርሃን: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊ ነጋዴዎች የባሕር በር ጉዳይ ወሳኝ አጀንዳ መኾኑን አንስተዋል። የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊ...

የደም ግፊት በሽታ እንዴት ይከሰታል?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ደም ግፊት እና የደም ግፊት በሽታ ይለያያል። ደም ግፊት የሚባለው ልብ ወደ ተለያዩ የሰውነት ህዋሶች ደም በምትረጭበት ወቅት በደም ሥሮች ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ኀይል ነው። ልብ ወደ ተለያዩ የሰውነት...

ግብረ ገብነት የጎደላቸውን ነጋዴዎችን ማጋለጥ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት የከፍተኛ እና የመካከለኛ ንግዱ ማኅበረሰብ ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ‎ ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ...

የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ምን እየተሠራ ነው ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ መና ተከስተ እና ተማሪ ትዕግስት አደሩ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሠቆጣ ከተማ የአዝባ አንደኛ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ናቸው። በትምህርት ቤቱ ጥሩ ውጤት የሚያስመዘግቡ ተማሪዎችም ናቸው። በትምህርት...

የመድኃኒት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ ነው።

ሰቆጣ: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራን እና የአጎራባች ወረዳዎችን በጤናው ዘርፍ እያገለገለ የሚገኘው ተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ ጠቅላላ ሆስፒታል ካሉበት ችግሮች ውስጥ የመድኃኒት እጥረት ቀዳሚው ነው። ወይዘሮ አበባ ሰፊው የሰቆጣ ከተማ ነዋሪ ሲኾኑ ልጃቸውን...