“ለሰላም መስፈን ድርሻችንን እንወጣለን” የደብረ ብርሃን ከተማ ወጣቶች
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር" የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዥት በማምከን አንጸባራቂ ድሎች እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በመድረኩ ከከተማዋ የተውጣጡ ወጣቶች ታድመዋል። ወጣቶች ዘላቂ ሰላም...
እርስ በእርስ መጠፋፋት ማንንም አሸናፊ አያደርግም።
ደሴ: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ወቅታዊ የሰላም ጉዳይን በተመለከተ ከወጣቶች ጋር ውይይት አካሂዷል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም እጦት ሰውን፣ ምጣኔ ሃብትን፣ ነጻነትን፣ ፍቅርን እና መተማመንን የሚያጠፋ የሁሉም ነገር ጸር እንደኾነ...
ለአልሚ ባለሃብቶች ምቹ ሁኔታዎችን እየፈጠረ መኾኑን የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ደብረታቦር፡ ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር የኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማነቃቃት እና ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ጉብኝት ተካሂዷል።
ወይዘሮ አስቴር በዛ በንግድ ሥራ የተሰማሩ የደብረታቦር ከተማ ነዋሪ ናቸው። ጨርቃጨርቅ እና...
የአርሶ አደሮችን ኑሮ ለማሻሻል የመስኖ ልማት ቀዳሚ ተግባር ሊኾን ይገባል።
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስኖ ልማት እና የተቀናጀ ተፋሰስ ልማትን ለማሳደግ ሰፊ ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታውቋል።
ከመምሪያው እስከ ቀበሌ ድረስ ያሉ የሥራ ኀላፊዎች እና ሌሎች ባለድርሻ...
ሕገ ወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገር ልማት እና ዕድገት ትልቅ ፀጋ የኾነውን የመሬት ሃብት በአግባቡ መምራት እና ማሥተዳደር ዘላቂ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ተግባር ነው።
ይህን ሃብት በቁጠባ ለመጠቀም እና ለማሥተዳደር ዘመናዊ የመሬት መረጃ አያያዝ...








