በደብረ ማርቆስ ከተማ የግንባታ ፈቃድ ወስደው ወደ ግንባታ ባልገቡ ደንበኞች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ህንፃ ሹም ተጠሪ ጽሕፈት ቤት የግንባታ ፈቃድ መስጠት፣ የግንባታ ክትትል እና ቁጥጥር ሥራዎችን ጨምሮ ለተጠናቀቁ ግንባታዎች መጠቀሚያ ፈቃድ የመስጠት ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።
የተጠሪ ጽሕፈት ቤቱ...
ለማር ምርት ጥራት ይጠነቀቃሉ ?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የንብ ሃብት ጸጋ አለ። ማር በሁሉም የክልሉ አካባቢዎችም ይመረታል፡፡
ማር ባለው ተፈጥሯዊ የምግብነት እና መድኃኒትነት ይዘት በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ይሁንና ብዙ ጊዜ ከማር ምርቶች ላይ የጥራት...
የኮምፒዩተር ወንጀል ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሳይበር ጥቃት ኾን ተብሎ ያልተፈቀዱ የኮምፒውተር ሥርዓቶችን፣ መሠረተ ልማቶች እና ኔትዎርኮች ላይ አጥፊ ሶፍትዌሮችን በመጠቀም በሕገ ወጥ መንገድ ዳታዎችን መበዝበዝ እና አገልግሎት የማስተጓጎል ተግባር ነው።
የሳይበር ጥቃት ከቴክኖሎጅ መሥፋፋት...
የሥራ ዕድል ተጠቃሚዎችን ውጤታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ጎንደር: ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ ዕድል ተጠቃሚዎችን ውጤታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ አስታውቋል።
ወጣት አደም ደሳለኝ የደባርቅ ከተማ ነዋሪ ነው። በ2017 በጀት ዓመት በወተት እና የወተት ውጤቶች...
ያለበቂ ምክንያት በምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ የእርምት እርምጃ ይወሰዳል።
ደብረታቦር: ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ መክንያቶች የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር የሚመለከታቸው ሁሉ በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የመንግሥት ሠራተኛ እንደኾኑ ለአሚኮ የተናገሩት ወይዘሮ ዘውዲቱ ሙላው አንዳንድ የንግዱ ማኅበረሰብ የተለያዩ ምክንያቶችን በመፍጠር የዋጋ...








