ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዕውቅና ተሰጠ፡፡

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 ዓ.ም ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ዕውቅና ሰጥቷል፡፡ መምሪያው በ2017 የትምህርት ዘመን በክልል እና ሀገር አቀፍ ፈተና የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ትምህርት ቤቶች እና...

ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ የሕዝብ የልማት ጥያቄዎችን ለመፍታት እየተሠራ ነው።

ደባርቅ: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሰላም እና ልማትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠሩ እንደሚገኙ የዳባት ወረዳ እና የከተማ አሥተዳደሩ ገልጸዋል። የዳባት ወረዳ አሥተዳዳሪ መርሻ ወረታ ከማኅበረሰቡ፣ ከሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ከጸጥታ መዋቅር አባላት ጋር በመተባበር ሰላምን...

44 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ ስንዴ ለማልማት ማቀዱን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ የበጋ መስኖ እና የተፈጥሮ ሃብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ ታደሰ ማሙሻ በዘንድሮው የበጋ መስኖ ልማት 44 ሺህ...

ከ300 በላይ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ እያደረገ ያለው አጓት ውኃ የመስኖ ፕሮጀክት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‌የአጓት ውኃ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ ይገኛል። ፕሮጄክቱ በ2009 ዓ.ም ተጀምሮ በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ላይ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ ገብቷል። የአካባቢው አርሶ አደሮች ይህን ፕሮጀክት...

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ‎በበጋ መስኖ ልማት 4 ነጥብ 3 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት እየሠራ...

ጎንደር: ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ተጀምሯል። ‎ ‎በበጋ መስኖ ልማት የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የተገኙት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ንጉሤ ማለደ በዘንድሮ በጀት ዓመት ከ19...