ሰሞነኛው ጉንፋን መሰል ሕመም ምንድን ነው ?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ መሠረት ባሕሩ የባሕርዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው። ከሰሞኑ ጉንፋን መሰል አዲስ ሕመም በልጆቻቸው ላይ በመከሰቱ ለሕክምና ወጭ፣ እንግልት እና ጭንቀት እንደዳረረጋቸው ገልጸዋል።
ልጆቻቸው መጀመሪያ ላይ ዓይናቸው አካባቢ የማሳሸት እና...
የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማነቃቃት በቅንጅት መሥራት ያስፈልጋል።
ገንዳ ውኃ: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ የኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማነቃቃት መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልኾኑ አበዳሪ ተቋማት ጋር በገንዳ ውኃ ከተማ ውይይት አካሂዷል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ተወካይ እና...
በሰላም ተንቀሳቅሶ ሕይዎትን ለመምራት እንቅፋቶችን በጋራ መከላከል ይገባል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር'' የውጭ ባዳዎች እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዠት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን'' በሚል መሪ መልዕክት ከታክሲ እና የባጃጅ ማኅበራት መሪዎች እና አባላት ጋር ውይይት አድርጓል።
የባሕር ዳር...
ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዕውቅና ተሰጠ፡፡
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 ዓ.ም ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ዕውቅና ሰጥቷል፡፡
መምሪያው በ2017 የትምህርት ዘመን በክልል እና ሀገር አቀፍ ፈተና የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ትምህርት ቤቶች እና...
ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ የሕዝብ የልማት ጥያቄዎችን ለመፍታት እየተሠራ ነው።
ደባርቅ: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሰላም እና ልማትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠሩ እንደሚገኙ የዳባት ወረዳ እና የከተማ አሥተዳደሩ ገልጸዋል።
የዳባት ወረዳ አሥተዳዳሪ መርሻ ወረታ ከማኅበረሰቡ፣ ከሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ከጸጥታ መዋቅር አባላት ጋር በመተባበር ሰላምን...








