አዲስ የቱሪዝም ገጽታን የፈጠረው የጎንደር አብያተ መንግሥታት ቅርስ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪካዊነቱ እና በኪነ ሕንጻ ጥበቡ ብዙዎች ተደምመውበታል። ነገሥታት ዙፋናቸው አድርገው ታሪክ ሠርተውበታል፣ አሻራቸውን አስቀምጠው ለትውልድ አሥተላልፈውበታል። ነገሥታት ከነሙሉ ክብራቸው ተሰይመው ሀገር አስተዳድረውበታል።
የኢትዮጵያን ጽኑ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ በተግባር አሳይተውበታል፣...
ለተማሪዎች ምገባ ሥርዓት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በትምህርት ቤቶች የተማሪ ምገባ ሥርዓት በመዘርጋት የትምህርት ተሳትፎ እና የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል።
የዞኑ ትምህርት መምሪያ በ2018 የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች ምቹ የትምህርት...
የተሳሳቱ መረጃዎችን መከላከል እና እውነተኛ መረጃን ማጣራት ይገባል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ከዩኤን ዲፒ ፒስ ሳፖርት ፋሲሊቲ ጋር በመተባበር ለሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን አመራሮች እና ባለሙያዎች የተሳሳቱ መረጃዎችን በመከላከል እና እውነተኛ መረጃን በማጣራት ዙሪያ ያተኮረ የሥልጠና...
የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ምን ላይ ነው?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና በለስ የተቀናጀ የስኳር ልማት ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ያለውን የስኳር ምርት ችግር ለመቅረፍ በመንግሥት እና በሕዝብ ተስፋ ተጥሎበት፣ በሀገር ኢኮኖሚ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የታመነበት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው።
የፕሮጀክቱ ግንባታ በ2003...
የታክሲና ባጃጅ አሽከርካሪዎች ለከተማቸው ሰላም ተቆርቋሪ ኾነው መሥራት አለባቸው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ''የውጪ ባዕዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዠት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን'' በሚል መሪ ሀሳብ ከከተማው የታክሲ እና ባጃጅ ትራንስፖርት ማኅበራት አመራሮች እና አባላት ጋር ውይይት...








