በቅንጅት በመሥራት የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ደህንነት መጠበቅ ይገባል።

ደባርቅ: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ደኅንነት ለማስጠበቅ በሚቻልባቸው የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ የሰሜን ጎንደር ዞን የዳኝነትና የፍትሕ አካላት እና የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት የጋራ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ተቋማቱ በቀጣይ በተጠናከረ...

በወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሰቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። በደቡብ ወሎ ዞን በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ነው። በወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በእነርሱ አደረጃጀት የሻለቃ አዛዥ...

የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ማክበር ጠቀሜታው የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ''ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ መልዕክት የሚከበረውን 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በባሕር ዳር ከተማ እያከበረ ነው። በዓሉን አስመልክቶም በሕገ መንግሥት እና...

የኩላሊት ጠጠር ሕመምን እንዴት መከላከል ይቻላል ?

ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኩላሊት ጠጠር ብለን የምንጠራው ምን አይነት የሕመም ስሜት ሲሰማን ነው? የኩላሊት ጠጠር ኩላሊት ውስጥ የሚሠራ በሰዎች የሥርዓተ ፍጭት ሂደት ሽንት በመመረት ሂደት ላይ የሚቀር ጠጣር አካል ነው። ከጥቃቅን ጠጣር...

በኩር ጋዜጣን ያንብቡ

https://drive.google.com/file/d/1RgTqwHYRO02uWG0_cnHxxIgp1Aha5USS/view?usp=drive_link