በኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የአማራ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ምሥረታ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥረታው የፌደራል እና የክልሉ እስልምና ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን...

“በዓለም ላይ ካለው ነገር ሁሉ ሽታው እጅግ ደስ የሚል እና ልብ የሚመስጥ ምንድን ነው?“

ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አጼ ቴዎድሮስ አንድ ቀን ከመኮንኖቻቸው ጋር ሲጫወቱ በድንገት በጨዋታው መሐል“በዓለም ላይ ካለው ነገር ሁሉ ሽታው እጅግ ደስ የሚል እና ልብ የሚመስጥ ምንድን ነው?“ ብለው ጠየቁ። መኳንንቱ ሁሉ የሚያውቁትን...

ኅብረብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት ኢትዮጵያን ማበልጸግ ይገባል።

ወልድያ: ኅዳር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል በሰሜን ወሎ ዞን እና በወልድያ ከተማ አሥተዳደር "ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በፓናል ውይይት ተከብሯል። በመድረኩ የሰሜን ወሎ ዞን ፍትሕ...

የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ብዝኅነትን በአንድነት፣ አንድነትን በብዝኅነት የምናሳይበት ልዩ ቀን ነው።

ሰቆጣ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዴሞክራሲያዊ መግባባት፣ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በሰቆጣ ከተማ ተከብሯል። የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንታይቱ ካሴ የብሔር ብሔረሰቦች...

ምርት እንዳይባክን በጥንቃቄ መሠብሠብ ያስፈልጋል።

ደብረማርቆስ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብክነትን በመቀነስ ጥራቱን የጠበቀ ምርት ለገበያ ለማቅረብ አርሶ አደሮች የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ እንዲሠበሥቡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አሳስቧል፡፡ እስካሁን በዞኑ 23 በመቶ የሚኾነውን የሰብል ምርት መሠብሠብ መቻሉን መምሪያው አስታውቋል፡፡ በምሥራቅ...