የአፈር ለምነትን እና ምርታማነትን ለማሻሻል ለተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።

ደብረማርቆስ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአፈር ለምነትን እና ምርታማነትን ለማሻሻል ለተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መኾኑ ተገልጿል። የአፈር ለምነትን በዘላቂነት ለማሻሻል ከሚያግዙ ግብዓቶች መካከል የተፈጥሮ ማዳበሪያ ትልቁን ድርሻ ይይዛል። በምሥራቅ ጎጃም...

ሥራ ፈጣሪ ትውልድ ለመገንባት የሁሉንም አካላት ትብብር ይጠይቃል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ክህሎት ቢሮ "በጋራ እንገነባለን" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የሥራ ፈጠራ ንቅናቄ ሳምንት የውይይት መድረክ ከአጋር አካላት ጋር እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል የሥራ እና ክህሎት...

ዘር አምራች አርሶ አደሮችን በማኅበር ለማደራጀት እየሠራ መኾኑን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ።

ወልድያ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከሲሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል ጋር በመተባበር በአርሶ አደሮች ማሳ ላይ የምርጥ ዘር ብዜት እያካሄደ ነው። የዩኒቨርሲቲው የሥራ ኀላፊዎች፣ የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ባለሙያዎች፣...

“የዓባይ ግድብን ላሳካን ሕዝቦች የባሕር በር የማግኘታችን ጉዳይ ምንም ነው” ፕሮፌሰር አደም ካሚል

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ተጠቃሚነት ታሪክ የመዘገባት ዛሬ ሳይኾን ቀደም ብሎ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የቀደሙ ሥልጣኔዎች ሲነሱ አብሯቸው የሚነሳውም ቀይ ባሕር ነው፡፡ ኢትዮጵያ ቀደም ባለው ታሪኳ ከቀይ ባሕር ጋር ያላት ቁርኝት...

ለመማር የሚታትሩ ተማሪዎች እና ለማስተማር የሚተጉ መምህራን ትምህርትን በውጤት ያጅባሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "እንኳንስ ሌሎች እኔ አንደኛ ደረጃ ስወጣ እና ስሸለም የከረምኩትም አላለፍሁም" ይህን የነገረን የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ የነበረው ተማሪ ብርሃኑ አለልኝ ነው። በ2017 ዓ.ም በትምህርት ቤቱ ሲማሩ ከከረሙት...