የውስጥ ሰላምን ለማረጋገጥ በተሠራው የተቀናጀ ሥራ በኹሉም ወረዳዎች ሰላም መፍጠር ተችሏል።

ከሚሴ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰላም ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ የተሳተፉ የሀገር ሽማግሌዎች በመጡበት ወረዳ ሰላምን ለማረጋገጥ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በቅንጅት እየሠሩ መኾኑን ገልጸዋል። የጥፋት ኀይሎች በሕዝቡ ላይ የሚያደርሱትን...

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ብቃት ያለው የጸጥታ ኃይል መገንባት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ከጂኦ ስትራቴጂክ ኩስምና ወደ ላቀ ቁመና" በሚል መሪ መልዕክት ለአማራ ክልል ፖሊስ አመራሮች የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየተሠጠ ነው። በሥልጠናው ማስጀመሪያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...

‎ሕጻናት የሀገር የወደፊት ተስፋ እና ሃብት ናቸው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን በየዓመቱ ኅዳር 11 ይከበራል፡፡ ‎ቀኑን አስመልክቶ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ...

ለፖሊስ አባላት የተሰጠው ዕውቅና እና ማበረታቻ የበለጠ ለሥራ የሚያነሳሳ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ጀብድ ለፈጸሙ እና የላቀ ሥራ ላስመዘገቡ የፖሊስ አባላት የማዕረግ፣ የእርከን፣ የሰርቲፊኬት ማበረታቻ እና የዕውቅና ሽልማት ሰጥቷል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው የፖሊስ አባላት...

አሚኮ ከዘገባ ሥራዎች ባለፈ የዕውቀት ሽግግር እንዲኖር እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለአጋር ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች ሥልጠና እየሠጠ ነው፡፡ የኮርፖሬሽኑ የሥልጠና ማዕከል ዋና ዓላማ ዕውቀት እና ክህሎትን ማዳበር እንደኾነ የተናገሩት በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሥልጠና እና ምርምር ማዕከል...