የኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ከ46 ወደ 59 ነጥብ 2 በመቶ አድጓል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አለባቸው እና ማስተዋል የልብስ ስፌት እና ሹራብ ሥራ የኅብረት ሽርክና ማኅበር በባሕር ዳር ከተማ በአነስተኛ እና ጥቃቅን ሥራዎች ኢንተርፕራይዝነት ተጀምሮ ወደ መካከለኛ ኢንቨስትመንት አድጓል።
ማኅበሩ ሲጀመር ቢሮክራሲ እንዳላጋጠመው እና...
የበረንታ ሲሚንቶ ፋብሪካ የት ደረሰ?
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የበረንታ ሲሚንቶ ፋብሪካ በሀገሪቱ ያለውን የሲሚንቶ ፍላጎት መሠረት በማድረግ ለመገንባት የታሰበ ፋብሪካ ነው።
አቶ ቀናው ገንዘቡ የፋብሪካው ሥራ አስኪያጅ ናቸው። የፋብሪካው ባለቤቶች እልልታ ኮንስትራክሽን 95 በመቶ ድርሻ ያለው ሲኾን...
“የሁመራ አየር ማረፊያ አገልግሎት መጀመር ፋይዳው ብዙ ነው” አቶ አሸተ ደምለው
ሁመራ፡ ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለበርካታ ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የሁመራ አየር መንገድ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
አካባቢው የሰላም እና የልማት ቀጣና መኾኑን የተናገሩት የወልቃይት ጠገደ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው ናቸው። የአየር መንገዱ አገልግሎት...
“ለውጥ የሚመራው በመሪ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ሥልጠና ተጀምሯል።
በሥልጠና ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የውኃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ደሴ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ ከ77 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ እና ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የውኃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
ፕሮጀክቱ በዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC)...








