ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ዋዜማ የአስተናጋጃችን ሀገር...

በ78 ዓመት እንደ ወጣት….

ጎንደር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሠርተው የማይደክሙ እና ክንደ ብርቱ ጥበበኛ ሰው ናቸው። ከጥበበኞች የቀሰሙትን ልምድ በመጠቀም እና ምርቶችን በመሠብሠብ በመጦሪያ ዕድሜያቸው ለሌሎች የሥራ ዕድል ፈጥረዋል። እኒህ ባለ ብርቱ ክንድ የ78 ዓመት አዛውንት በሰሜን ጎንደር...

የመንግሥት ሠራተኞች በተሰማሩበት የሥራ መስክ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት አለባቸው።

ወልድያ: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር "አገልጋይ እና የሰላም ዘብ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ እመርታ" በሚል መሪ መልዕክት ከመምሪያ እና ክፍለ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ምክክር አካሂዷል። የምክክሩ ተሳታፊ የመንግሥት ሠራተኞች በአንዳንድ ተቋማት ተገልጋዮች...

ማኅበረሰቡን በቅንነት እና በግልጸኝነት ለማገልገል ጠንክረው እንደሚሠሩ የምዕራብ ጎንደር ዞን የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።

ገንዳ ውኃ: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን "አገልጋይ እና የሰላም ዘብ የኾነ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለተናዊ እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር በገንዳ ውኃ ከተማ ውይይት አካሂዷል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ...

በሕዝብ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት አገልግሎት አሰጣጥን ማዘመን ይገባል።

ደብረ ታቦር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎“አገልጋይ እና የሰላም ዘብ፣ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ እምርታ” በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የውይይት መድረክ ተካሂዷል። ‎ ‎ከጠቅላላ የመንግሥት ሠራተኛው ጋር ስለ አገልግሎት አሰጣጥ እና በሌሎች...