ሙስና የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚንድ ወንጀል ነው።
ሰቆጣ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
ሙስና በዓለም አቀፍ የወንጀል ሕግ የሚያስቀጣ እንደኾነ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸረ ሙስና ኮንቬንሽን በአዋጅ ቁጥር 544/1999 ላይ አስፍሮት ይገኛል።
ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ከሙስና ማዳን መቻሉን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
የወርቅ ምርትን ለማሳደግ በተከናወነ የተቀናጀ ሥራ ውጤት መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ12 የዓለም ሀገራት የማዕድን ዘርፍ ተወካዮች እና የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ተዋናዮች በተገኙበት ዓለም አቀፍ የሲያናይድ ማኔጅመንት ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የውይይት መድረኩ ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን...
“የእናቶችን ሃዘን ማስቆም የምንችለው ችግሮችን በምክክር መፍታት ስንችል ነው” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
አዲስ አበባ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ እና ከመንግሥት ጋር ስምምነት ከፈፀሙ ታጣቂዎች አጀንጃ እያሰባሰበ ነው።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሸነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ታጥቀው ሲንቀሳቀኑ ከቆዩ አካላት...
የቴክኖሎጅ ልማት ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፕላን እና ልማት ቢሮ አልምቶ ወደ ሥራ ያስገባቸውን የፕሮጀክት ማኔጅመንት አሥተደደር ሥርዓት (PMS) እና የቁልፍ ተግባራት የአፈጻጸም አመልካቾች (KPI) ሶፍትዌሮች የሥራ ማስጀመሪያ እያካሄደ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ባለሃብቶች ወደ ክልሉ ገብተው እንዲያለሙ ምቹ ሁኔታ እየተፈጠረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች የ"ውከሶንክ" የእንጨት ማቀነባበሪያ ፋብሪካን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። በአዲስ የተገነባው እና እህት ኩባንያ የኾነውን የ"ጀወከሹ ላምኔት ፈርኒቸር" ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ ሥራም...








