ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትግራይ ክልልን ዓመታዊ አፈጻጸም ገመገሙ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2018 (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትግራይ ክልልን ዓመታዊ አፈጻጸም ገምገመዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ፕሬዝዳንት ሌትናል ጄኔራል...

የጠላትን ሴራ በጋራ መታገል ይገባል።

ደብረ ታቦር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ በወቅታዊ የልማት፣ የሰላም እና የጸጥታ ተግባራት ዙሪያ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የመወያያ ሰነድ ያቀረቡት የፋርጣ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ይርጋ ጌትነት በወረዳው...

“ኢትዮጵያ ለመመለስ እየሠራች ያለችው ሕልውናዋን ነው” የፖለቲካ ተንታኝ

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ያዕቆብ ኀይለማርያም (ዶ.ር) አሰብ የማን ናት? በሚለው መጽሐፋቸው የባሕር በር ያላቸው ሀገራት ኢኮኖሚያቸውን በእጥፍ ለማሳደግ 24 ዓመታትን እንደሚወስድባቸው ጥናቶችን መሠረት አድርገው ጽፈዋል። በአንጻሩ መውጫ እና መግቢያ የሌላቸው ሀገራት ደግሞ...

“የተጠናከር የሕግ የማስከበር ሥራ እየተሠራ ነው” ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በክልሉ ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ እና በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ለፖሊስ አባላት ሥልጠና እየሰጠ ነው። የሥልጠናው ተሳታፊ የፖሊስ አባላት የምርጫ ቁሳቁስን፤ የምርጫ ጣቢያን እና...

በሰሜን ጎጃም እና በደቡብ ጎንደር ዞኖች የጽንፈኛ ቡድኑ ከፍተኛ መሪዎች እና ታጣቂዎች የጥፋት ሕልም...

ባሕርዳር፡ መጋቢት 28/2018(አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ኮር በሰሜን ጎጃም እና በደቡብ ጎንደር ዞኖች ባካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን የጽንፈኛ ቡድኑን ከፍተኛ መሪዎች ጨምሮ 90 የጽንፈኛ ታጣቂዎችን ከጥቅም ውጭ በማድረግ እና በመማረክ ውጤታማ አፈጻጸም ማስመዝገቡን...