የአፋሕድ ከፍተኛ አመራሮች አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ።

አዲስ አበባ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከመንግሥት ጋር ስምምነት የፈፀሙ የአፋሕድ አመራሮች በዛሬው ዕለት ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም ሊፈቱ ይገባቸዋል ያሏቸውን ጥያቄዎችን አንስተዋል። በጥያቄዎች ዙሪያ ውይይት አድርገው አጀንዳቸውን በመሰብሰብ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተወካዮቻቸው...

“በትጋት የሚሰሩ ክንዶች ሌማታቸውን አትረፍርፈዋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሌማት ትሩፋት መንግሥት ለዜጋ እና ለሀገር ያለውን ክብር ያሳየበት ልዩ እሳቤ እና ትግበራ ነው፡ ብለዋል። መንግሥት በሌማት ትሩፋት ዘላቂ...

የተመዘበረ ሃብትን በማስመለስ እና የሕግ ተጠያቂነትን በማስፈን ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል።

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ ኀላፊ ደመረ ቸሬ በበጀት ዓመቱ አጋማሽ...

በኮምቦልቻ ከተማ ከ4 ሺህ 300 በላይ የልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ተመረቁ።

ደሴ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ትዕግሥት ጫኔ በኮምቦልቻ ከተማ ሀሰን አገር ክፍለ ከተማ ነዋሪ ሲኾኑ የአምስት ልጆች እናት ናቸው። "ምንም ዓይነት የገቢ ምንጭ አልነበረኝም። ልጆቼን ለማሳደግ ተቸግሬ ከቤተሰብ እርዳታ እጠብቅ ነበር" የሚሉት ወይዘሮ ትዕግስት...

የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር በጦርነት የተጎዳውን የትምህርት ዘርፍ ለመደገፍ እየሠራ ነው።

ሁመራ፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር በጦርነት የተጎዳውን የትምህርት ዘርፍ ለማጠናከር ትኩረት ሰጥቶ እየደገፈ መኾኑን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር አሥታውቋል። ማኅበሩ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ማኅበራዊ...