ወሎን የገለጠው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት
ባሕር ዳር፡ ጥር 30/2018ዓ.ም (አሚኮ) እነዛ ዳዋ የለበሱ የኢትዮጵያ ተስፋዎች አርቆ የሚያያቸው እና የሚገልጣቸው አጥተው ረዥም ዘመናትን አሳልፈዋል።
ምንም እንኳን ሀገርን በዕድገት ደረጃ በፍጥነት የማስፈንጠር አቅም ቢኖራቸውም ያስተዋላቸው ግን አልነበረም።
ጥቂት ድካሞች ቢጨመሩባቸው በርካታ ቱሪስቶችን የሚስቡት...
የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚ የቱሪስት መዳረሻ ለመኾን ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ቋሚ ምስክር...
ባሕር ዳር: ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የገበታ ለትውልድ ውጥን የተገነባው እና በ13 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ዘመናዊና ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ምግብ ቤቶችን፣ የመዋኛ ገንዳዎችን፣...
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠብሥቧል።
እንጅባራ: ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከአገልግሎት ገቢ ከ3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሠብሠብ ታቅዶ ሢሠራ ቆይቷል።
የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ገቢዎች መምሪያ ያለፉትን ስድስት ወራት አፈጻጸም እና...
ሕወሀት የሰላም ስምምነቱን በመጣስ ያደረገው የጥፋት ሙከራ የቡድኑን እኩይ ተልዕኮ ያሳየ መኾኑን ሰላማዊ ሰልፈኞች...
ደባርቅ፡ ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያን ገንብተን እንጂ አፍርሰን አናልፍም" በሚል መሪ መልዕከት ሕወሓት እያደረገ ያለውን የዳግም ወረራ ሙከራ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ጎንደር ዞን...
አዲስ አበባ በበጀት አጠቃቀም ከአፍሪካ ቀዳሚ ከተሞች ተርታ መሰለፏ ተገለጸ።
አዲስ አበባ፡ ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። በጉባኤው ላይ የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም...








