የፖሊስ አባላት ሰላም እና ደኅንነትን ከማስጠበቅ ባሻገር የልማት ሥራዎችን እያከናወኑ ነው።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በተቋማዊ ሪፎርም፣ አፈፃፀም፣ ጂኦ ስትራቴጂካዊ እና በፖሊስ መሪነት አቅም ግንባታ ዙሪያ በሰሜን ሸዋ ዞን እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ለሚገኙ የፖሊስ መሪዎች...
37ኛው የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ቀኑ እየታሰበ ነው።
ጎንደር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ''ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽን ዘላቂነት እናረጋግጥ'' በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተከበረ የሚገኘው። በመርሐ ግብሩ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ተገኝተዋል።
በመርሐ ግብሩ በማዕከላዊ ጎንደር...
ሙስናን ለመከላከል የሁሉንም አካላት ትብብር ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ለ22ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ21ኛ ጊዜ ''ትውልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር'' በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን ይከበራል።
በዓሉን ምክንያት በማድረግ የአማራ ክልል ሥነ ምግባር...
ኤች አይ ቪ ኤድስ ላይ ያለው መዘናጋት ዋጋ እያስከፈለ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ዓለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል።
በዓሉ በየዓመቱ ኅዳር 22 ቀን የሚከበር ሲኾን የዘንድሮው በዓል'' ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ...
“ጉዳዩን የተገነዘበ እና የተደራጀ ሕዝብ ሲኖር ሰላም አስተማማኝ ይኾናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በምሥራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ እና ሉማሜ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣...








