ትውልዱ እንደ ዳክረስ ልቡ የደነደነ መኾን የለበትም።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በስቅለተ ዓርብ ከሚታወሱ ሁነቶች መካከል በኢየሱስ ክርስቶስ ግራ እና ቀኝ የተሰቀሉት የሁለቱ ወንበዴዎች ታሪክ አንዱ ነው። በማኅበረ ቅዱሳን መቅረዝ ትምህርት ቤት የግዕዝ እና የግብረገብ መምህር የኾኑት ሰናይ ደጉ ለአሚኮ...

የእርድ እንስሳት ገበያን ለማረጋጋት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ እንስሳትን እና የእንስሳት ተዋጽኦ ምርቶች አቅርቦትን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሳ ሀብት...

ልጅ የአባቱን ምክር አለመስማቱ ያመጣው ጣጣ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዛሬ ባለታሪካችን በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ የአዲስ ዓለም ከተማ ነዋሪ የኾኑት አባት ናቸው። ለረጅም ዓመታት አካባቢያቸውን በሰላም አስከባሪነት ሲያገለግሉ ኖረዋል፤ ዛሬም እያገለገሉ ይገኛሉ። ነገር ግን ከሰሞኑ...

የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሰሉ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀቀው ወደሀገራቸው ተመልሰዋል። ፕሬዝዳንቱ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) አሸኛኘት አድርገውላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው...

ክርስቶስ ዋጋ የከፈለለትን ፍቅር እና ሰላም ገንዘብ ማድረግ ይገባል።

ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። ለመኾኑ ከክርስቶስ ስቅለት የሰው ልጅ ምን ይማር? በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት የምሥራቅ ፀሐይ ጉባኤ ቤት የአራቱ ጉባኤያት...