የመሬት ካሳ አከፋፈል ሕጉ ምንን ያስቀምጣል?

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችን ኢትዮያጵያ የመሬት ባለቤትነት እና ይዞታ በሕገ-መንግሥታዊ ድንጋጌ የሚመራ መሠረታዊ ሃብት ነው፡፡ በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 40(3) የመሬት ባለቤትነት መብት የመንግሥት እና የሕዝብ ብቻ እንደኾነ ተደንግጓል፡፡ ይህ ማለት በግለሰብ ደረጃ መሬትን...

በመከባበር እና በመደጋገፍ ሰላም እንዲጸና ልንሠራ ይገባል።

ጎንደር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የጎንደር ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ "ሃይማኖት የሰላም መሠረት ነው" በሚል መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱም ከጎንደር ከተማ እና ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን የተወጣጡ የኅብረተሰብ...

“ደብረ ብርሃን ከተማ የአልሚዎችን ቀልብ እየሳበች ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አካላት፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት እና የተለያዩ የክልል አፈ ጉባኤዎች በደብረ ብረሃን ከተማ የሞዴል ቀበሌን እና የጠርሙስ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ የአማር ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ...

የኅብረተሰቡን የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ የአምባ ጊዮርጊስ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በንጹሕ መጠጥ ውኃ ተደራሽነት እጥረት ምክንያት ለእንግልት እና ለጤና ችግር መዳረጋቸውን ተናግረዋል። አሚኮ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪ ቄስ መኳንንት ደሴ በመኖሪያ...

ስለ ሰላም በአንድነት እንነሳ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከብቸና ከተማ አሥተዳደር እና ከእነማይ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)፣...