“የራስ ታሪክን እና ሃብት በእሳት ማውደም ኢትዮጵያዊ ነኝ ከሚል አካል አይጠበቅም” የደብረ ታቦር ከተማ...
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም እና ሰላማዊነት ለሰው ልጆች ብቻ ሳይኾን ለፍጡራን ሁሉ አስፈላው እና ቀዳሚው ጉዳይ ነው።
ከሰላም እና ሰላማዊነት የማያተርፍ ቢኖር እሱ ከመጥፎ ተግባራት የተጣባ ነው። በጎ ያልኾኑ ተግባራትን የሕልውና ጉዳያቸው...
ሴቶች በቂ የውክልና ተሳትፎ ሊኖራቸው ይገባል።
ደሴ: የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በሴቶች ተሳትፎ የጸናች እና የበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት የደቡብ ወሎ ዞን ሴት የመንግሥት ሠራተኞች ምክክር አካሂደዋል።
የመድረኩ ተሳታፊ ሴት የመንግሥት ሠራተኞች በሀገራችን የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ ማደግ እንደሚገባው አንስተዋል። የሴቶች...
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁስ እሸጋ እና ስርጭት መጀመሩ ተገለጸ።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚያስፈልጉ የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁሶችን የማሸግ እና የማሰራጨት ተግባር እያከናወነ መኾኑን አስታውቋል። ቦርዱ የምርጫ ማስፈጸሚያ ቁሳቁስ ዝግጅትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች በሰጠው ማብራሪያ እና...
የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በጽናት መቆም ያስፈልጋል።
ደብረ ታቦር፡ የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር የጥፋት ኀይሎች ከሰሞኑ በከተማዋ በመሠረተ ልማቶች ላይ ያደረሱትን ጥፋት አስመልክቶ ውይይት አድርጓል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች ሰላምን ለማምጣት የመንግሥት ሠራተኛው ሚና ወሳኝ መኾኑን ጠቁመዋል...
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን ወጣቶች ተናገሩ።
ገንዳ ውኃ፡ የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳዳር ተዘዋውሮ ያነጋገራቸው ወጣቶች በመጭው ግንቦት ወር የሚካሄደው 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ፍትሐዊ፣ ነፃ እና ዴሞክራሲዊ ኾኖ እንዲካሄድ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ...








