የጤና መድኅን አገልግሎት የመረዳዳት እና የጤና ዋስትና የሚረጋገጥበት ትልቅ ተግባር ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ ጤና መድኅን አገልግሎት የንቅናቄ መድረክን እያካሄደ ነው። ‎ ‎‎የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በ2017...

ውጤታማዎቹ ዶሮ አርቢዎች

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንድሪስ ፈንታው በደሴ ከተማ አሥተዳደር አምስት አባላት ያሉት ማኅበር አቋቁመው በዶሮ እርባታ ተሰማርተው እየሠሩ ነው። በ2016 ዓ.ም እንደጀመሩም ነግረውናል። "ወባስ ብራውን" የተባሉ ምርጥ የዶሮ ዝርያዎችን ከኮምቦልቻ የዶሮ ፋብሪካ በማምጣት...

ሕዝባዊ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ብርሃን: ታኅሳስ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ)"የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች እና ሴቶች፣ የንግዱ ማኅበረሰብ፣ ባለሃብቶች እና ምሁራንን ጨምሮ...

ጤናማ ትውልድን ለመገንባት የጤና ተቋማትን አገልግሎት መደገፍ እና ማሻሻል ይገባል።

ደባርቅ: ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና የሰሜን ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ በጋራ ለበየዳ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት የአንቡላንስ ድጋፍ አበርክተዋል። በርክክብ መርሐ ግብሩ የተገኙት የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው...

የደላላ ነገር…

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት እና ምርምር ማዕከል በ1993 ዓ.ም ባዘጋጀው የአማርኛ መዝገበ ቃላት ደላላን “ገንዘብ እየተከፈለው ፈላጊ እና ተፈላጊን ፣ ሻጭ እና ገዥን፣ አከራይ እና ተከራይን አገናኝ፣ አስማሚ ”...