ዜናአማራኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና መምረጥ እና መመረጥ ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው! March 5, 2026 65 ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች “የመምረጥና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው” በሚል መልእክት ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ የነዋሪዎችን መልእክቶች እየተከታተለ የሚያደርስ ይኾናል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:እውቅና ላገኙ የቤት ማኅበራት በቂ ቦታ መዘጋጀቱን የአማራ ክልል መሬት ቢሮ አስታወቀ።