በኩር ጋዜጣ ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም

https://drive.google.com/file/d/1XJd-ce2cxV0LdWk3_I80iy0R4p4RZuWK/view?usp=drive_link

ሙስና ዋናው የፍትሕ እጦት መንስኤ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሙስና ወንጀል በልማት፣ በሰላም እና በመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አለው። በተለዋዋጭ እና ረቂቅ ስልቱ ምክንያትም በቀላሉ ለመከላከል አስቸጋሪ መኾኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ። አሚኮ ዲጂታል ሚዲያም የአማራ ክልል...

ከ700 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ መኾናቸውን የሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ኢትዮ...

ጎንደር: ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአምስቱ የጎንደር ቀጣና ዞኖች እና በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ700 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ መኾናቸውን የሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል። ፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ የዜጎችን ተጠቃሚነት በፍትሐዊነት...

“ከጉስቁልና ለመውጣት የራሳችሁን ሰላም ጠብቁ” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከአዲስ ቅዳም ከተማ እና ከፋግታ ለኮማ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና በሰላም ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል...