ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የልደት በዓልን ( ገና) ለሚያከብሩ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የልደት በዓልን ( ገና) ለሚያከብሩ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ብለዋል። ይህ የበዓል ወቅት...

የኢትዮጵያ አየር ኀይል የሀገርን ሉዓላዊነት በመጠበቅ አኩሪ ታሪክ አለው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 90ኛ ዓመት የኢትዮጵያ አየር ኀይል የምሥረታ ቀን በአየር ኀይል ትርዒት፣ በአቭየሽን ቴክኖሎጅ ኤክስፖ፣ በአየር ኀይሎች ፎረም እና በሕዝባዊ ውይይት እንደሚከበር ተገልጿል። የበዓሉን አከባበር አስመልክቶም ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት...

“ሕዝባችን ከዚህ በኋላ የእርስ በእርስ ግጭትን ለመሸከም አይፈቅድም” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው መክፈቻ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የክልሉን ሕዝብ...

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ...

ባሕር ዳር: ሕዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ቆይታ ልዩ ልዩ ሪፖርቶች ቀርበው ውይይት ይደረግባቸዋል። አዋጆች እና የተለያዩ አጀንዳዎችም ቀርበው የምክር...

በእንስሳት ሃብት ልማት ውጤት ማምጣት ተችሏል።

ጎንደር: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ መነቃቃትን እያሳየ ነው። በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሌማት ቱሩፋት መርሐ ግብርን ተከትሎ የወተት ልማት፣ የዶሮ እርባታ፣ የንብ ማነብ እና የከብት ማድለብ ዘርፎች ትኩረት...