📱የኢንተርኔት ባንኪንግ የዲጂታል 2030 ስትራቴጂን ለማሳካት ወሳኝ ድርሻ አለው።

  ​ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት እና የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ በኢንተርኔት ባንኪንግ አጠቃቀም ዙሪያ አብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። 🤝በፊርማ መርሐ ግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ...

🌾”ብልጽግና ሀገሪቱን ከተረጅነት ወደ ረጅነት እያሸጋገረ ያለ ፓርቲ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...

  ​ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በመቄት ቁጥር አንድ የምርጫ ክልል በፍላቂት ገረገራ ከተማ አሥተዳደር በመገኘት የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል። የሰሜን ወሎ አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር ብልጽግና የፖለቲካ አካታችነትን፣ የኢኮኖሚ ዕድገትን እና...

ብልጽግና ፓርቲ በተግባር የታዩ የልማት ለውጦችን አስመዝግቧል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫን አስመልክቶ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳዳር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ ሞላ ሁሴን ብልጽግና ፓርቲ...

“አባቶች መካሪ፤ ልጆች ተመካሪ ኾነን ምርጫውን በስኬት ማጠናቀቅ አለብን” የሀገር ሽማግሌዎች

  ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት የሚቋቋምበት እና ዕኩልነት የሚረጋገጥበት ሥርዓት ነው። ዜጎች የሀገራቸውን ፍቅር የሚገልጹበት እና ዴሞክራሲን የሚለማመዱበት ነጻ ሜዳም ነው። ይህ የሚኾነው ግን በያገባኛል መንፈስ ሁሉም መሳተፍ ሲችል ነው። የአማራ...

ሀገር በዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድትመራ የመምህራን ሚና ትልቅ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለምታካሂደው ምርጫ የትውልድ ቀራጮች የመምህራን ሚና ከፍተኛ ነው። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉ መምህራን በምርጫ ካርድ የሚፈልጉትን መምረጥ ነገ "ባልመረጥኩት እየተመራሁ ነው" ከሚል ታሪካዊ ጸጸት እንደሚያድን...