በትራፊክ አደጋ ምክንያት እየገጠመ ያለውን ማኅበራዊ ቀውስ ለመቀነስ እየተሠራ ነው።

ደብረብርሃን: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንገድ ደኅንነት እና መድን ፈንድ አገልግሎት የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚያስችል የምክክር እና የሥልጠና መድረክ በደብረብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው። የፌዴራል መንገድ ደኅንነት እና መድን ፈንድ አገልግሎት ምክትል ሥራ...

በላይ ጋይንት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች የበደልነውን ሕዝብ ለመካስ የሰላም አማራጭን ተቀብለናል ብለዋል። በተሳሳተ መንገድ...

“አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ የእውቀት ብርሃን ያበራ የዕውቀት ቤት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

  ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ75 ዓመታት ለኢትዮጵያ የእውቀት ብርሃን ያበራ የዕውቀት ቤት ነው ብለውታል። በትጋት የሚመራ ምርምር፣ በሙግት የሚዳብር...

የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለገቡ የቀድሞ ታጣቂዎች የሥራ እድል ለመፍጠር እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...

  ጎንደር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሥራና ክህሎት መምሪያ በከተማ አሥተዳደሩ የሰላም ጥሪውን ለተቀበሉ አካላት የክህሎት ማስጨበጫ ሥልጠና በመስጠት በማኅበር ተደራጅተው ሕይወታቸውን ይመሩ ዘንድ የድርሻውን እየተወጣ እንደሚገኝ ገልጿል። መምሪያው በጎንደር ከተማ አዘዞ ክፍለ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ ከ2 ትረሊዮን ብር በላይ ኾኗል።

  ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2025/26 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ብቻ ከ325 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ ተቀማጭ በመሰብሰብ አጠቃላይ ተቀማጩን 2 ትርሊዮን ብር አድርሷል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ተወካይ እና የኮርፖሬት...