ፍኖተሰላም: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከቡሬ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። የመድረኩ ተሳታፊዎች የጸጥታ ችግሩ ሁለንተናዊ ጉዳት እያደረሰ መኾኑን ተናግረዋል። መንግሥት በጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን በማከናወኑ ምሥጋናቸውን...

ወላጆች እና አሳዳጊዎች ሕጻናትን የፖሊዮ ክትባት ማስከተብ አለባቸው።

እንጅባራ: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለኾኑ ሕጻናት የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት እየተሰጠ ይገኛል። ፖሊዮ የእጅ እና የእግር ሽባነትን በማስከተል ሕጻናትን ለሞት እና ለዘላቂ የአካል ጉዳት የሚዳርግ በሽታ...

በትግራይ ክልል ሊካሄድ የነበረውን የተሳታፊ ልየታ እና የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ በአዲስ አበባ ለማድረግ መወሰኑን...

አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ሊካሄድ የነበረውን የተሳታፊ ልየታ እና የአጀንዳ ማሠባሠብ ተግባር በአዲስ አበባ ለማድረግ መወሰኑን አስታውቋል። የምክክር ሂደቱን በክልሉ ለማድረግ ተደጋጋሚ ጥረት ቢያደርግም አስቻይ ሁኔታዎች አለመፈጠራቸውን...

በደብረ ብርሃን ከተማ የፖሊዮ ክትባት እየተሰጠ ነው።

ደብረብርሃን: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት ዘመቻ በደብረ ብርሃን ከተማ መስጠት ተጀምሯል። ​ክትባቱ በአማራ ክልል ከመጋቢት 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 21/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ አራት ቀናት ይሰጣል። ​የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና...

“በተደጋጋሚ ስለ ሰላም መምከር ለዘላቂ ሰላም እና ልማት ዋስትና ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን ከተውጣጡ ተጽዕኖ ፈጣሪ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው። የሰሜን ወሎ ዞን...