“ሕዝብን ለማገልገል የሥራ ድንበር የለውም” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)
👉በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር በ157 ሚለዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል።
ፍኖተ ሰላም : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ዴእታ እንዳለው መኮንን፣ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት...
“እንደ ሕዝብ ለመጽናት እንደሀገር ለመኖር የዉስጥ ሰላም የወል ሀሳባችን እና የጋራ መግባቢያችን ሊሆን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ማለት የሰዉ ልጆች ማኀበራዊ ስሪት ነዉ። ይህ ማኀበራዊ መስተጋብር በዜጎች መካከል በሚፈጠር ተፈጥሯዊም ሆነ ሰዉ ሠራሽ ልዩነት ዉስጥ በሚፈጠር የተቃርኖ ስንጥቅ የሚሰፋዉ እና የሚደፈርሰዉ በሰላም እጦት ነዉ።...
“መጻዒ እጣ ፋንታችን የሚወሰነው በሌሎች ይኹንታ ሳይኾን በራሳችን አቅም ነው” አቶ አታላይ ታፈረ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ተፈጥሯዊ የኾነውን የተከዜ ወንዝ ድንበር ጥሰው ወረራ የፈጸሙት ጠባብ ብሔርተኞች ህወሃት በአማራ ሕዝብ ላይ ዘርፈ ብዙ ብዝበዛዎችን ፈጽመዋል። ወያኔ ከሩብ ምዕተ ዓመት በላይ በተሻገረው...
30 ሚሊዮን በሚጠጋ ወጪ የተገነባው የናኒና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ ሜጫ ወረዳ 30 ሚሊዮን በሚጠጋ የክልሉ በጀት የተገነባው የናኒና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው ተጠናቅቆ ዛሬ ለምረቃ በቅቷል።
በወረዳው አንድ ብቻ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት...
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመፈተን የመጡ ምሁራን የዩኒቨርሲቲው መጠሪያ ስም...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመፈተን ከተለያዩ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ምሁራን የዩኒቨርሲቲው መጠሪያ ስም የኾነውን የመቅደላ ተራራን ጎብኝተዋል።
መቅደላ አፋፉ ላይ ጩከት በረከተ፣
የሴቱን አናውቅም ወንድ...








