“የጤና መሠረተ ልማትን በማስፋፋት የኀብረተሰብ ጤና ላይ የመጣው ለውጥ አበረታች ነው” የደብረ ብርሃን ከተማ...

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ወደ ሪጂዮ ፖሊታን ከተማነት ካደገች በኋላ የከተማ አሥተዳደሩ ጤና መምሪያ በአዲስ መንገድ በመደራጀት በርካታ ሥራዎችን...

“ከ13 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብት ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ኢንዱስትሪያል ፓርኩ ገብተዋል፡፡” የቡሬ የተቀናጀ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለሀገር እድገት ከፍተኛ ተስፋ የተጣለባቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተገንብተዋል፡፡ ከፍተኛ ተስፋ ከተጣለባቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮች መካከል የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አንደኛው ነው፡፡ ፓርኩ በሦስት ምዕራፎች ይገነባል፡፡ የፓርኩ...

በክልሉ በዘር ከተሸፈነው ሰብል ውስጥ 90 በመቶ የሚኾነው የእንክብካቤ ሥራ እንደተሠራ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ጥበቃ ዳይሬክተር አግደው ሞላ እንዳሉት በዚህ ዓመት ከ5 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ ነበር ወደ ሥራ የተገባው፡፡ በመኸር እርሻ ሥራ...

“ለተማራችሁበት እና ላስተማራችሁበት ትምህርት ቤት ያደረጋችሁት እንቅስቃሴ ከትምህርት ቤቱ ባሻገር የከተማዋን የቱሪስት መዳረሻነት የሚያጎለብት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የጣና ሐይቅ አጠቃላይ ከፍተኛ ትምህርት መሰናዶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና መምህራን በትምህርት ቤቱ ቀጣይ እጣ ፋንታ ላይ እየመከሩ ነው። መምህራኑ በ1970፣ 80 እና 90 ዎቹ ላይ...

በሞጣ ከተማ አሥተዳደር ከ102 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ገዳሙ መኮነን ፕሮጀክቶቹ የተገነቡት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ፣ በክልሉ መንግሥት ድጎማ፣ ከከተማ አሥተዳደሩ የውስጥ ገቢና ከማኀበረሰብ ተሳትፎ በተገኘ...