“የባሕርዳር ወዳጆች ሁሉ ለባሕርዳር ከተማ ፍፁም ሰላም መኾን እየሠሩ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ሰላም በመመለሱ ሁሉም አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በሙሉ አቅማቸው ወደ ሥራ እንዲመለሱ እንቅስቃሴ እየተደረገ መኾኑን ከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል። የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳሕሉ...

በባሕር ዳር ከተማ ውኃ ተበክሏል እየተባለ የሚሠራጨው ወሬ ሀሰት መሆኑን የከተማዋ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ውኃ ተበክሏል እየተባለ የሚሠራጨው ወሬ ሀሰት መሆኑን የከተማዋ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ ለአሚኮ እንደገለጸው በከተማዋ ውኃ ተበክሏል የሚለው መረጃ ፍጹም ከእውነት የራቀና ሕብረተሰቡን ለበለጠ...

ሁሉም በየአካባቢው ያለውን ትንኮሳ በአስቸኳይ በማስቆም ወደ ሰላማዊ ውይይትና ምክክር እንዲመለስ ርእሰ ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በመግለጫቸው ስለሰላም አማራጭ ያነሷቸው ነጥቦች፦ 👉የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ ያለውን ችግር በሰላምና በውይይት ለመፍታት አሁን መረባረብ ይገባል፡፡ 👉 የክልሉ የፀጥታ ችግር መንስኤ የኾኑትን...

በሕግ አግባብ መሠረት የክልሉ የጸጥታ መዋቅር እና የመከላከያ ሠራዊት የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እየተሠራ መኾኑን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በመግለጫቸው ስለጸጥታ አካላት ያነሷቸው ነጥቦች፦ 👉በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የጸጥታ ችግሮች ተፈጥረዋል። 👉የጸጥታ ችግሩ የሰውን እንቅስቃሴ እየገታ በማኅበራዊና በኢኮኖሚያዊ ጉዳይ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እያሳደረ...

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና አሰጣጥን በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተዘዋውረው ተመለከቱ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ የፈተና አሠጣጥ ሂደቱን ተመልክተዋል። በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር ዘርፍ አስተባባሪ አቶ ስዩም መኮነን፣ የትምህርት ቢሮ...