በአካባቢያቸው አንጻራዊ ሰላም በመፈጠሩ ሰብላቸውን መንከባከብ መጀመራቸውን አርሶ አደሮች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር በላይነህ ኀይሌ ደቡብ ጎንደር ደራ ወረዳ ገረገራ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። በቅርቡ ተከስቶ በነበረው የሰላም እጦት ምክንያት የመኸር ሰብላቸውን መንከባከብ አለመቻላቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል። በተፈጠረው የሰላም...

ምርትን በሚፈለገው መንገድ ለማንቀሳቀስ ሰላም ወሳኝ መኾኑን የምዕራብ እና ማዕከላዊ ጎንደር ባለሀብቶች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ እና ማዕከላዊ ጎንደር ባለሀብቶች ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳሉት ከሰሞኑ ተከሰቶ በነበረው የሰላም መደፍረስ በሚፈልጉት ሁኔታ ምርት ወደ ገበያ ለማቅረብ አስቸግሯቸው እንደነበር ተናግረዋል፡፡ ባለሀብቶቹ እንዳሉት ሰላም ሲኖር...

ውይይትን የችግሮች መፍቻ ቁልፍ ማድረግ እንደሚገባ የመርዓዊ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ የሰላም መደፍረስ ከተከሰተባቸው አካባቢዎች መካከል መርዓዊ እና አካባቢው አንዱ ነው፡፡ በአካባቢው በተከሰተው የሰላም መደፍረስ ከሳምንት በላይ እንቅስቃሴ ተገትቶ መቆየቱን ነው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች የገለጹት፡፡ በአንዳንድ የመንግሥት ተቋማት...

ባሕርዳር ሙሉ በሙሉ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሳለች።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተወሰኑ ከተሞች ተከስቶ የነበረውን አለመረጋጋት ተከትሎ የከተሞችን አሁናዊ ሁኜታ አሚኮ እየተከታተለ መረጃዎችን እያደረሰ ይገኛል። የባሕርዳር ከተማን የሰላም ሁኔታ በተመለከተም አሚኮ ነሐሴ 6/2015 ዓ.ም ከከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል...

“ሰላም ለላሊበላ የልብ ትርታ ነው” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ዲያቆን ተፋራ ሰይፉ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የጸጥታ ችግር ተከስቶባቸው ከነበሩ ከተሞች መካከል ላሊበላ አንደኛዋ ናት፡፡ የድንቅ አብያተ ክርስቲያናት መገኛ፣ የቅዱሳን ነገሥታት አሻራዎች ያሉባት፣ የቱሪስቶች መዳረሻዋ ላሊበላ የጸጥታ ችግር ገጥሟት ነበር፡፡ የላሊበላ ከተማ...