የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በዓለም ዙሪያ በድምቀት ተከብሮ ውሏል።

  ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ ሀገራት በተለይም በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሮ መዋሉን አልጄዚራ ዘግቧል። የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በመካከለኛው ምሥራቅ እስያ እና በምሥራቅ አውሮፓ ሀገራት...

የራስን ወገን በራስ

  ደሴ: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዲ ኤም ቪ ፎር ደሴ የበጎ አድራጎት ድርጅት የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት ለ400 የከተማዋ አቅመ ደካማ ነዋሪዎች ማዕድ አጋርቷል። የዲ ኤም ቪ ፎር ደሴ አማካሪ ማዘንጊያ አበበ በዓሉን በማስመልከት...

አስታዋሽ ስላለን ደስ ብሎናል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት መሪዎች እና ሠራተኞች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝግባ የሕጻናት እና አረጋውያን መረዳጃ በጎ አድራጎት ድርጅት ማዕድ አጋርተዋል። የባሕር ዳር ከተማ...

የምንፈልገው ሰላም የእኛን ፍላጎት ብቻ ሳይኾን የሀገርን እና የወገንን ሰላም የሚያሟላ ሊኾን ይገባል።

  ባሕርዳር ፡ ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም የሁሉ ነገር ዋስትና ነው፡፡ ሠርቶ የመለወጥ፣ ወልዶ የማሳደግ፣ ወጥቶ የመግባት በሰው ልጆች የእለት ከእለት ተግባር ውስጥ ከምንተነፍሰው አየር ያልተናነሰ ዋጋ አለው፡፡ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ግን ይህ አስፈላጊ ሰላም...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቱሉ አራራ የተቀናጀ ሞዴል መንደርን መረቁ።

  ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቱሉ አራራ የተቀናጀ ሞዴል መንደርን መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች...