ኅብረተሰቡ ለሰላም ዘብ እንዲቆም ፖሊስ ጠየቀ።

ባሕር ዳር: ነሃሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ተከስቶ በነበረው የሰላም መደፍረስ ዙሪያ ከፖሊስ አባላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በተከሰተው የሰላም አለመረጋጋት የሰው ሕይወት ማለፉ እና ንብረትም መውደሙ...

“አለመረጋጋት እና ግጭት ሲኖር በሰዎች ላይ ከሚፈጥረው ጫና ባለፈ ሀገር ተረካቢ ዜጋን ሊያሳጣን ይችላል”...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመሳሪያ ድምጽን እየሰሙ የሚያድጉ ልጆች ለጊዜው በአምሯቸው ላይ ከሚፈጥረው ጭንቀት በዘለለ ግርግሩን እና የሰላም እጦቱን የሚለማመዱ፣ ለሰው የማይራሩ እና የጭካኔ ሥነ ልቦናን የተላበሰ ትውልድ ሊፈጥር የሚችልበት እድል ሰፊ...

“የሚፈጠሩ ችግሮችን በውይይት እና በመመካከር በመፍታት ትኩረት በሚሹ የኀብረተሰብ ክፍሎች ላይ የሚደርሰውን ጫና መቀነስ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም እጦት ሁሉንም የኀብረተሰብ ክፍል ይፈትናል፤ ይጎዳልም፡፡ ሰላም ከሌለ ማንኛውም የኀብረተሰብ ክፍል በሰላም ወጥቶ መግባት ፣ መሥራት እና የዕለት ከዕለት ተግባራትን መከወን አይችልም፡፡ ለሰብዓዊም ኾነ ቁሳዊ...

የተከሰተው አለመረጋጋት ሥራቸውን ባግባቡ እንዳያከናውኑ እክል እንደፈጠረባቸው አገልግሎት ፈላጊዎች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ነሃሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሚገኙ አብዛኞቹ ከተሞች በተከሰተው አለመረጋጋት ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለሱን ተከትሎ አገልግሎት ሠጪ ተቋማት ወደ ሥራ በመግባት ላይ ናቸው። በባሕር ዳር ከተማ አሚኮ ያነጋገራቸው ተገልጋዮች አሁንም...

“የሸዋሮቢት ከተማ ማኅበረሰብ የጦርነትን ጥፋት ጠንቅቆ ስለሚረዳ ሰላምን አጥብቆ ይሻል” የከተማዋ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ ባለፉት ቀናት ተከስቶ ከነበረው ግጭትና አለመረጋጋት ወጥታ በተሟላ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ውስጥ እንደምትገኝ ነዋሪዎች ለአሚኮ ገልጸዋል። የፀጥታ አካላት ከነዋሪዎች ጋር በመኾን ስለከተማዋ ዘላቂ ሰላም ውይይት...