በላሊበላ ከተማ የተገኘውን ሰላም የበለጠ በማጽናት ጎብኝዎች በነጻነት ወደከተማዋ እንዲመጡ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንጉሥ ወ ቅዱስ ላሊበላ ውብ አድርጎ ያነጻት፣ የዓለምን ጥበብ ሽሮ አዲስ ጥበብ ለዓለም ያሳየባት፣ ዓለትን እንደ ግራምጣ የሰነጠቀባት፣ ከላይ ወደታች የረቀቁ አብያተ ክርስቲያናትን የቀረጻባት፣ በቅዱስ መጽሐፍ ያለውን በምድር...
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የዕርድ እንስሳት ድጋፍ አደረገ።
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አሥተዳደሩ የፍልሰታ ጾም ፍቺን ምክንያት በማድረግ የዋጋ ግምታቸው 750 ሺህ ብር የኾኑ ሰንጋዎችን ድጋፍ አድርጓል።
የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባና የኮማንድ ፖስቱ አባል በድሉ ውብሸት ለመከላከያ ሠራዊቱ የሚደረገው...
“ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ጥረት ማድረግ ይገባል” የአማራ ክልል የሰላምና ደህንነት ቢሮ ኅላፊ እና...
ጎንደር: ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ በከተማዋ ከሚገኙ የመንግሥት ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
የውይይቱ ተሳታፊዎችም የሕዝብን ጥያቄ ተቀብሎ በተገቢው መንገድ መመለስ መቻል አስፈላጊ ስለመኾኑ በውይይቱ ተናግረዋል።
በመድረኩ አንድነትን...
“የጉዛራ ቤተ መንግሥት ጥገና በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው” የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተመረጠ ሥፍራ የተመረጠ፣ በድንቅ ጥበብ፣ በረቂቅ የእጅ ሥራ የተቀመጠ፣ ታላቅ ቤተ መንግሥት፡፡ ታላቁን ሐይቅ ጣናን በአሻገር ያዩበታል፣ ነገሥታቱ፣ መኳንንቱ፣ መሳፍንቱ፣ ወይዛዝርቱ፣ ልዑላን ኀያላኑ፣ የጦር አበጋዞቹ ሁሉ ስለ ሀገር...
የሰላም እጦቱ የሀገር ማስቀጠያ ድልድይ የኾኑትን እናቶች የበለጠ ተጎጅ ስለሚያደርግ ሁሉም ወገን ወደ ሰላማዊ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የልጅነት እንክብካቤ ትምህርት ክፍል ኀላፊ ዶክተር እባቡሽ ይርዳው እንዳሉት በሰላም እጦት ጊዜ ቅድሚያ ተጎጅ የሚኾኑት እናቶች ስለመኾናቸው አስረድተዋል፡፡
የእናቶች ቤተሰባዊ ጫና ካለው የቤተሰብ አባል አኳያ ይለያል...








