“ ኢትዮጵያ ሰላምና ሰላማውያንን አጥብቃ ትፈልጋለች”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘመናት ሕግና ሥርዓት የጸናባት፣ ጥበብ የሚፈልቅባት፣ እሴት የጠነከረባት፣ ኃያላን ነገሥታት የነገሡባት፣ ጥበብና ብልሃት የተቸሩ ሹማምንት የኖሩባት፣ ምስጢር የሚያሜሰጥሩ፣ ነገን በጥበብ የሚናገሩ፣ ከራስ ትውልድ አልፎ ለዘመናት ለሚቀጥል ትውልድ...
“ተፈጥሮ በነበረው የሰላም መደፍረስ ምክንያት በመሰረታዊ ምርቶችና አቅርቦቶች ላይ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በመደረጉ...
ጎንደር: ነሐሴ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ተፈጥሮ በነበረው የሰላም መደፍረስ ምክንያት በመሰረታዊ ምርቶችና አቅርቦቶች ላይ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በመደረጉ በኑሮአቸው ላይ ጫና መፈጠሩን የተለያዩ ምርቶችንና ሸቀጦችን ሲሸምቱ ያገኘናቸው የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ነግረናውል።
በሰላም...
“በአማራ ክልል በተከሰተው አለመረጋጋት የግብርና ግብዓት ማጓጓዝ አልተቻለም” የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማሥፋፊያ...
ባሕር ዳር: ነሃሴ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማር ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ኀላፊ ጌትነት አማረ የተከሰተው ሁከት እና ብጥብጥ ያስከተለውን ጉዳት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በሁከት እና ብጥብጡ የተነሳ ግብዓት በአግባቡ በሚፈለገው ቦታ...
“ተግባብተንና ተናበን የከተማችንን ሰላም መጠበቅ ይገባናል” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚሊሻ አባላት።
ባሕር ዳር: ነሃሴ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ተከስቶ በነበረው የሰላም መደፍረስ ዙሪያ ከሚሊሻ አባላቱ ጋር ውይይት አካሂዷል።
አስቀድሞም የከተማዋን ሰላምና ደኅንነት ለማረጋገጥ ፣በሚፈጠሩ ችግሮችም ጉዳት ሳይደርስ ለሰላም የመፍትሔ አካል ለመኾን...
ኅብረተሰቡ ለሰላም ዘብ እንዲቆም ፖሊስ ጠየቀ።
ባሕር ዳር: ነሃሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ተከስቶ በነበረው የሰላም መደፍረስ ዙሪያ ከፖሊስ አባላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በተከሰተው የሰላም አለመረጋጋት የሰው ሕይወት ማለፉ እና ንብረትም መውደሙ...







