“በከተማዋ የእንቁላልና የወተት ምርት ከበቂ በላይ እየቀረበ ነው” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እንስሳትና ዓሳ...
👉"በወቅታዊ አለመረጋጋትና ግጭት ምክንያት በገበያ እጦት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶብናል" ጥረት ወተት ልማት ማኅበር።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አሥተዳደሩ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽሕፈት ቤት ለአሚኮ እንዳስታወቀው በከተማዋ 4 የወተት ልማት ማኀበራት በቂ...
“ውቧን የጎብኝዎች መዳረሻ ከተማ ባሕርዳርን የበለጠ ሰላሟ የተጠበቀ ለማድረግ እየሠራን ነው።” የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 በጀት ዓመት ከውጭ ሀገር ጎብኝዎቸ ከ107 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ባሕል ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ፡፡
በበጀት ዓመቱም ከቱሪዝም ዘርፉ ከ237 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ...
ዓባይ ቴሌቪዥን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ቸክና ደረሠኝ ተሰረቀ ብሎ ያቀረበው መረጃ ከእውነታ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦር ከተማ አሥተዳዳር ገንዘብ መምሪያ ኀላፊ ማሩ አሠፋ ለአሚኮ እንደገለጹት የዓባይ ሚዲያ ቴሌቪዥን ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም በቀኑ የ6 ሰዓት የቴሌቪዥን የዜና እወጃው ላይ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳዳር ቸክ...
“ትምህርት ቤቶችን ለመገንባትና የመማር ማስተማር ሥራውን በተሟላ መንገድ ለመምራት ሰላም አስፈላጊ ነው” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ የሚከሰተው የሰላም እጦት የትምህርት ዘርፉን እየጎዳው መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነትና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌታቸው ቢያዝን ትምህርት ቢሮው “ትምህርት...
በአማራ ክልል ከነሐሴ 23/2015 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች ምዝገባ እንደሚካሄድ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016 የትምህርት ዘመን 6 ነጥብ 3 ሚሊዮን ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ ይጠበቃል ብሏል ቢሮው፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነትና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌታቸው ቢያዝን የሀገርን እድገት ለማረጋገጥ...







