ታጣቂዎች የሰላም አማራጭ መቀበላቸውን ቀጥለዋል።
ባሕር ዳር: ጥር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል።
የሰላም አማራጭን የተቀበሉት ታጣቂዎች በወረዳው ወለላ ባሕር ቀጣና ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ናቸው። በአካባቢው በጫካ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ...
የገታራ በራራ በሽሎ ወንዝ አሞር ገደል መሻገሪያ ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገታራ በራራ በሽሎ ወንዝ አሞር ገደል መሻገሪያ 91 ሜትር ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
ድልድዩ በክልሉ መንግሥት እና ዓለም ባንክ መቀናጆ በጀት በገጠር ትስስር ለምግብ ዋስትና ፕሮግራም ነው...
“ኢትዮጵያ እና ቻይና ለአስርት ዓመታት የዘለቀ ጠንካራ ግንኙነት አላቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ እና ቻይና ለአስርት ዓመታት የዘለቀ ጠንካራ ግንኙነት አላቸው። ይኽ...
ለሀገራቸው ሲሉ ቀይ ባሕር ላይ የወደቁት ጀግኖች አደራ ተቀባዩ ትውልድ የቱ ይኾን?
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ቀይ ባሕር የትናንትና ታሪኬ ኾኖ አይቀርም የሚል አጀንዳዋን ካነሳች ውላ አደረች። የተፈጠረው ስህተት ትናትና ቢኾንም ዛሬ እና ነገ ይታረማሉ የሚሉ አንደበቶች እየበዙ መጥተዋል። ይህ ጉዳይ ተግባራዊ ይኾን...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀበሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን...








