የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት እና የሥራ ርክክብ ሥነ ሥርዓት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የብሔራዊ መረጃና...
የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር በዓለ ሲመት ለመታደም ባሕርዳር ገቡ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች በአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር በዓለ ሲመት ለመታደም ባሕርዳር ገብተዋል። ርእሳነ መሥተዳድሮቹን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተሰፋዬና...
የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሁለት ልዩ ልዩ ሹመቶችን ሰጡ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታውን በጥልቀት በመገምገም የአመራር ሪፎርም እየሠራ ይገኛል። ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሁለት ልዩ ልዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።
በዚህም መሰረት፦
1. አቶ ፍስሃ ደሳለኝ የርእሰ መሥተዳድሩ የሕዝብ...
የደብረ ብርሀን ከተማ መምሪያ ትምህርት ቤቶችን ለመማር ማስተማር ምቹ የማድረግ ሥራዎች መከናወናቸውን ገለጸ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሀን ከተማ ለ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶችን ለመማር ማስተማር ምቹ የማድረግ ሥራዎች መከናወናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። በከተማው የመማር ማስተማሩን ሥራ በወቅቱ ለማስጀመር ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ...
አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡
ምክር ቤቱ የክልሉን ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ማዕከል አድርጎ ሲመክር ውሏል፡፡ ከውይይቱ...








