አዴት ከተማ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለሷን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ ወረዳ በአዴት ከተማ አሥተዳደር ዙሪያ በነበረው የሕግ ማስከበር ሥራ የሰው ሕይዎት ማለፉን እና ንብረትም መውደሙን ነዋሪዎች ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ሁኔታው ወዲያውኑ መርገቡም ተነግሯል፡፡ አሁን ላይ አካባቢው...
“ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ለአፍሪካም ኾነ ለዓለም እድገት መልካም ዜና ነው” ሎውረንስ ፍሪማን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰውየው ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብታዊ መሻሻል እና እድገት ሳይታክቱ ምክረ ሃሳብ ያቀረቡ ምዕራባዊ የኢትዮጵያ ወዳጅ ናቸው፡፡ ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እስከ ምጣኔ ሀብታዊ ለውጧ...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለደብረሲና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው...
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰሜን ሸዋ ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለደብረሲና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስና መድሃኒት ድጋፍ አድርጓል። የቅርንጫፉ ኀላፊ አቶ...
በዞኑ ያለዉ የተማሪዎች ምዝገባ የተቀዛቀዘ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 የትምህርት ዘመን ከ5 መቶ ሺህ በላይ ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ እቅድ ተይዟል፡፡ ይሁንና በዞኑ በነበረዉ የሰላም እጦት ሳቢያ የተማሪዎች ምዝገባ መቀዛቀዙን ነዉ የመምሪያዉ ምክትል ኀላፊ ታደሰ ሸዋፈራ የተናገሩት፡፡
በዞኑ...
“በ2016 ዓ.ም መሬት ነክ አገልግሎት የእጅ መንሻ ከሚጠይቁ ብልሹ አሠራሮች የጸዳ እንዲኾን በትኩረት ይሠራል”...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ አመራሮች እና ሠራተኞች የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2016 ዓ.ም እቅድ ትውውቅም አድርገዋል። የቢሮ ኀላፊው አቶ ሲሳይ ዳምጤ እንዳሉት ባለፈው የ2015 በጀት...








