ከ6 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር ማቀዱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

👉መስከረም 14/2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመኑ የመማር ማስተማር ሥራ መጀመሪያ ቀን ይኾናል ተብሏል፡፡ ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 የትምህርት ዘመን ከ6 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር ማቀዱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...

“የመንግሥት ሠራተኞች የአገልጋይነት መንፈስን በመላበስ መሥራት ያጠበቅባቸዋል” የሰሜን ሸዋ ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ

ደብረ ብርሃን: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ፍቅር ስሜት መገለጫዎች ውስጥ አንዱ ኀላፊነትን መወጣት እንደኾነ የሰሜን ሸዋ ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ ገልጿል፡፡ መምሪያው በተለይ የመንግሥት ሠራተኛው የተሰጠውን ኀላፊነት በሚገባ መወጣት እንደሚጠበቅበት ነው ያሳሰበው፡፡ የመምሪያው ኀላፊ ሜሮን...

የፍትሕ ሥርዓቱን ውጤታማ ለማድረግ ለሚተጉ ምስጉን አገልጋዮች ምሥጋና እንደሚገባቸው የባሕር ዳር ተገልጋዮች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የፍትሕ ተቋማት አገልግሎታቸውን ለማዘመን ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ስለመኾናቸው የሚናገሩት የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች አገልግሎቱ ከጊዜ ጊዜ እየተሻሻለ ስለመምጣቱ ነው ያስረዱት፡፡ የፍትሕ ተቋማት ሕዝብን ያለልዩነት ማገልገል እንዳለባቸው አስበው...

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተለያዩ ተወካዮች ወደ አማራ ክልል ገቡ።

ባሕር ዳር: ጷጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በውስጡ ያሉ የተለያዩ የእርዳታ ድርጅቶች ተወካዮች ወደ አማራ ክልል ገብተዋል። ወደ አማራ ክልል ከገቡት ተወካዮች መካከል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ራሚዝ አልአክባሮቭ...

የተሻለ አገልግሎት በመስጠት የማኅበረሰቡን ጤና ለማሻሻል እየሠሩ መኾኑን በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳዳር ሥር የሚገኙ...

ባሕር ዳር: ጷጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተሠማሩበት የሙያ መስክ የተሻለ አገልግሎት በመስጠት የማኅበረሰቡን ጤና መጠበቅ ኀላፊነትን ገና ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ ተመርቀው የምርቃት ካባቸውን ሲደርቡ የሚገቡት ቃል ኪዳን ነው፡፡ “ሕዝባችንን በታማኝነት በቅንነት ያለ አድሎ ለማገልገል ዝግጁ...