አዲሱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ልዩ ልዩ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው እለት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሆነው የተሾሙት አቶ ጎሹ እንዳላማው ልዩ ልዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል። በአዲስ የተሾሙ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር አመራሮችም፦ 👉አቶ አስሜ ብርሌ - የባሕር...

አቶ ጎሹ እንዳላማው ወንድምአገኝ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾሙ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤት በ4ኛ ዙር ምርጫ ፣11ኛ ዓመት፣ 9ኛ አስቸኳይ ጉባኤው አቶ ጎሹ እንዳላማው ወንድምአገኝን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሹሟል። አቶ ጎሹ እንዳላማው በወረዳና...

“የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር እና የደሴ ከተማ ሕዝብ ለመከላከያ ሠራዊት እያደረገ ያለው ድጋፍ ለሠራዊቱ...

ደሴ: መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር እና የደሴ ከተማ አሥተዳደር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት አዲስ ዓመትን በማስመልከት ከሕዝቡ የተሰበሰበውን ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል። የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...

የጎንደር ከተማ ምክር ቤት በ4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤው ልዩ ልዩ ሹመቶችን...

ጎንደር: መስከረም 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ከተማ ምክር ቤት የ4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ሲያካሂድ የሥራ ኀላፊዎችን ሹመት ከማጽደቅ በተጨማሪ የከተማ አሥተዳደሩን የ2016 ዓ.ም በጀት መርምርም አጽድቋል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

“አዲሱ ዓመት ፍትሕን በመከተል ለሰብዓዊነት እና ለሰላም የምንቆምበት ሊኾን ይገባል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...

ባሕር ዳር: መስከረም 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳዳሪ አሸተ ደምለው የአዲስ ዓመት መልእክት አስተላልፈዋል። "እኛ በዘመን ጅረት ውስጥ ደራሾች ነን፣ ዓመታት በተቀያየሩ ቁጥር ለመጭው ትውልድ የሚበጅ አዳዲስ ሥራዎችን ማከናወን የዘወትር...