“ዘረኝነትን ራቋት፣ አትቅረቧት”
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሚዛን ታስታለች እና ዘረኝነትን ራቋት፣ ሰበዓዊነትን ታስረሳለች እና ዘረኝነትን አትቅረቧት፣ ፍቅርን ታጠፋለች እና ዘረኝነትን ሽሿት፣ አንድነትን ታናጋለችና ዘረኝነትን አትቅረቧት፣ መዋደድን ታረክሳለች፣ ጉርብትናን ታጠፋለች፣ የከበረውን ነገር ታዋርዳለች እና ዘረኝነትን...
“ሁሉም ሰው ከዘረኝነት ወጥቶ ሃይማኖቱ ያዘዘውን በአግባቡ ቢያከናውን ጥላቻ፣ አለመግባባት ፣ መለያየት እና መገፋፋት...
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በድምቀት ነገ ይከበራል። የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዳዕዋ እና ትምህርት ክፍል ተጠሪ ሼህ ሙሐመድ ኢብራሒም “በመውሊድ...
ለመላው ሙስሊም ማኅበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ1498ኛ የመውሊድ በዓል አደረሣችሁ!
ኢትዮጵያውያን መለኮታዊ መሠረት ያላቸው ሃይማኖታዊ አስተምህሮቶችን ቀድሞ በመገንዘብም ሆነ በመቀበል ረገድ ከቀዳሚዎቹ ጥንታውያን ሕዝቦች መካከል ፊተኞቹ ስለመኾናችን በታሪክ ተሰንዷል።
በተለይም ስረ መሠረታቸውን ከነብዩ አብርሃም ፈለግ ላይ ያደረጉና መለኮታዊ ዳና ያላቸው የአይሁድ፣ የክርስትና እና እስልምና ሃይማኖትን...
ለመላው ሙስሊም ማኅበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ1498ኛ የመውሊድ በዓል በሠላም አደረሣችሁ!
ይህንን ታላቅ በዓል ስናከብር የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ሃይማኖታዊ አስተምህሮ የሆኑትን ሠላም ወዳድነት፣ እውነተኛነት፤ አዛኝነት እና መተባበር እሴቶቻችንን በጠበቀ መልኩ ሊሆን ይገባል።
በዓሉ የሠላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆን እመኛለሁ!!
በድጋሚ መልካም የመውሊድ በዓል!
አረጋ ከበደ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት
መስከረም...
“በአማራ ክልል የመስቀልና የመውሊድ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ በቂ ዝግጅት ተደርጓል” ኮማንድ ፖስት
ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመስቀልና የመውሊድ በዓላት ሰላማቸው ተጠብቆ እንዲከበሩ በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ የኮማንድ ፖስቱ አባልና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን አስታወቁ።
ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን ዛሬ በሰጡት መግለጫ...








