“እዝነትን የሚያደርጉ፣ በፍትሕ የተከፉትን የሚያረጋጉ”
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፈጣሪ ትዕዛዝ ተልከዋል፣ የፈጣሪን ትዕዛዝ ይፈጽሙ ዘንድ ተዘጋጅተዋል፣ በፈጣሪ ዘንድ የተወደደውን እና የተመረጠውን አድርገዋል፣ እኩልነትን ሰብከዋል፣ ሰዎችንም በእኩል ዓይን አይተዋል፣ በምድሯ ሁሉ እኩልነት ይኖር ዘንድ ሕግ አስቀምጠዋል፤ ፍቅርና...
ቅዱሷ ከተማ – መካ
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የትውልድ ሥፍራ ናት ፤ በነብዩ ኢብራሂም (ዐለይሂ ሰላም) እንደተመሠረተችም ይነገራል። በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ቅዱሷ ከተማ እየተባለች ትጠራለች ፤ በምዕራብ ሳዑዲ አረቢያ "ሂጃዝ" አየተባለ በሚጠራው...
“ከታመኑት የታመነች፣ ከተመረጡት የተመረጠች”
ባሕርዳር፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚታመን በጠፋ ዘመን ታመነች፣ ፍትሕ በታጣ ዘመን ፍትሕን ይዛ ተገኘች፣ ፍትሐዊ ንጉሥ አነገሠች፣ በፍትሕ ፈረደች፣ በፍትሕ ኖረች፣ በፍትሕም ተረማመደች፡፡ የተገፉትን ትደግፋለች፣ ያዘኑትን ታጽናናለች፣ የተራቡትን ታጎርሳለች፣ የተጠሙትን ታጠጣለች፣ መጠለያ ያጡትን...
“የነብዩን መልእክተኞች በሰላም ለማሳረፍ ሀገር ኾና የተመረጠችው ኢትዮጵያ፤ ሰው ኾነው የተገኙት ደግሞ ሐበሾች ናቸው”...
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዛሬ 1498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) ነው። መውሊድ የመከበሩ ዓላማ አስተማሪ ፣ አርዓያ ፣ ፍቅርና ሰላምን ሰባኪ የኾኑትን የነብዩ ሙሐመድን ሥራ ለማስታወስ ነው።
ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ከኢትዮጵያ...
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል አደረሣችሁ።
የመስቀል በዓል ኢትዮጵያዊ ህብረ ቀለማትን ለዓለም ሕዝብ የምናሳይበት ትልቅ ሃይማኖታዊ በዓል ነው።
በዋዜማዉ የደመራ በዓል በአደባባይ የምናከብረዉ ሰለሆነ በተለመደዉ ኢትዮዽያዊ ሞራል፣ መከበባር፣ ሃይማኖታዊ ትዕዛዙን በተላበሰ እና ሰላምን፣ አብሮነት መረዳዳትን...








