“በበጀት ዓመቱ ለ1 ሚሊዮን 232 ሺህ ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር እየተሠራ ነው” የአማራ...
ባሕር ዳር: መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ለ1 ሚሊዮን 232 ሺህ ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር እየሠራ መኾኑን የክልሉ ሥራና ሥልጠና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አወቀ ዘመነ ተናግረዋል።
የሥራ እድል ከሚፈጠርላቸው ዜጎች ውስጥ 50 በመቶው...
በአማራ ክልል የተፈጠረውን የጸጥታ አለመረጋጋት ተከትሎ የግሪሳ ወፍ ወረራን ለመከላከል የአውሮፕላን ርጭት ማከናወን እንዳልተቻለ...
ባሕር ዳር: መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰብልን በከፍተኛ ደረጃ የሚያወድም የግሪሳ ወፍ መንጋ በምሥራቅ አማራ መከሰቱ ይታወሳል። ይህንን አውዳሚ ወፍ በባሕላዊ መንገድ ለመከላከል አርሶ አደሮች የራሳቸውን ጥረት ሲያደረጉ ቆይተዋል።
በክልሉ የተከሰተውን ግሪሳ ወፍ ለመከላከል በአውሮፕላን...
“በደብረ ብርሃን ከተማ በ721 ሚሊዮን ብር ወጪ የልማት ፕሮጀክቶች ይከናወናሉ” የአሥተዳደሩ ከተማና መሰረተ...
ባሕር ዳር: መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በበጀት ዓመቱ በ721 ሚሊዮን ብር ወጪ 87 የልማት ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ታቅዶ ወደተግባር መገባቱን የአሥተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ነብዩ...
“ጃዊ በፊፊ መስቀልን ታደምቃለች፤ እርቅ አውርዳ ግጭትን ታርቃለች”
ባሕርዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በሀገራችን ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ እና ብሔራዊ በዓላት መካከል አንዱ ነው። በዓሉ በተለየ ባሕላዊ ጭፈራ ታጅቦ በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች መካከል በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጃዊ ወረዳ...








